wzed logo
English

ስትራቴጂካዊ እና ደጋፊ የስራ ክፍሎች

ዕቅድና ፋይናንስ

የበጀት አስተዳደር፣ የትምህርት ቤት ድጎማ እና የንብረት ምዝገባ።

ጾታና ልዩ ፍላጎት

የእኩልነት ማዕቀፎች እና አካቶ ትምህርት ድጋፍ።

የሰው ኃይል አስተዳደር

የባለሙያዎች ቅጥር፣ ዝውውርና ደረጃ እድገት አስተዳደር።

አይሲቲና EMIS

የመረጃ አሰባሰብ (EMIS) እና የዲጂታል መሠረተ-ልማት።

ጤናና ሥነ-አልሚ ምግብ

የጤና እንክብካቤ ድጋፎች እና የግንዛቤ ማስጨበጥ ሥራዎች።